ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 15:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ብትመለስ፣ መልሼ አቆምሃለሁ፤ታገለግለኛለህም፤የከበረውን ከማይረባው ለይተህ ብትናገር፣አፍ ትሆነኛለህ፤እነርሱ ወደ አንተ ይመለሳሉ እንጂ፣አንተ ወደ እነርሱ አትመለስም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 15:19