“እንዲህ በላቸው፤ ‘የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ማድጋ ሁሉ በወይን ጠጅ ይሞላል” ይላል። እነርሱም፣ “ማድጋ ሁሉ በወይን ጠጅ እንደሚሞላ እኛ አናውቅምን?” ቢሉህ፣