ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 13:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህ በላቸው፤ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡትን ነገሥታት፣ ካህናትን፣ ነቢያትን እንዲሁም በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ሁሉ ጨምሮ በዚህች ምድር የሚኖሩትን ሁሉ በስካር እሞላቸዋለሁ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:13