“እንግዲህ እኔ የመረጥሁት ጾም፣የጭቈናን ሰንሰለት እንድትበጥሱ፣የቀንበርን ገመድ እንድትፈቱ፣የተጨቈኑትን ነጻ እንድታወጡ፣ቀንበርን ሁሉ እንድትሰብሩ አይደለምን?