በጽዮን ሴት ልጅ ዙሪያ ያለውን ቅጥር፣ እግዚአብሔር ለማፍረስ ወሰነ፤የመለኪያ ገመድ ዘረጋ፤ከማጥፋትም እጆቹን አልሰበሰበም፤ምሽጎችና ቅጥሮች እንዲያለቅሱ አደረገ፤በአንድነትም ጠፉ።