ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 14:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤፍሬም ሆይ፤ ከእንግዲህ ከጣዖት ጋርምን ጒዳይ አለኝ?የምሰማህና የምጠነቀቅልህ እኔ ነኝ፤እኔ እንደለመለመ የጥድ ዛፍ ነኝ፤ፍሬያማነትህም ከእኔ የተነሣ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 14:8