ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 14:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥበበኛ የሆነ እነዚህን ነገሮች ያስተውላል፤አስተዋይም እነዚህን ነገሮች ይረዳል። የእግዚአብሔር መንገድ ቅን ነውና፤ጻድቃን ይሄዱበታል፤ዐመፀኞች ግን ይሰናከሉበታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 14:9