ከዚያም ኢዮአብ ከዳዊት ዘንድ ወጣ፤ አበኔርን እንዲያመጡትም መልክተኞች ላከ፤ መልክተኞቹም ከሴይር የውሃ ጒድጓድ አጠገብ መለሱት። ዳዊት ግን ይህን አላወቀም ነበር።