ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ገላትያ 3:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ስለ ተባለ፣ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንደማይጸድቅ ግልጽ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 3:11