ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ገላትያ 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንዳንድ ሰዎች ከያዕቆብ ዘንድ ከመምጣታቸው በፊት፣ ከአሕዛብ ጋር ይበላ ነበር፤ እነርሱ በመጡ ጊዜ ግን የተገረዙትን ወገኖች ፈርቶ ከአሕዛብ ራሱን በመለየት ገሸሽ ማለት ጀመረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 2:12