ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ገላትያ 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀደም ብለን እንዳልነው፣ አሁንም ደግሜ እላለሁ፤ ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ፣ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 1:9