ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 8:59 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህን ጊዜ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወረባቸው፤ ከቤተ መቅደስም ወጥቶ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 8:59