ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 7:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሁድም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “ይህ ሰው፣ ልናገኘው የማንችለው ወዴት ለመሄድ ቢያስብ ነው? በግሪኮች መካከል ተበታትነው ወደሚኖሩት ወገኖቻችን ሄዶ ግሪኮችን ሊያስተምር ፈልጎ ይሆን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 7:35