ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 6:69-71 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

69. አንተ አንድያ የእግዚአብሔር ቅዱስ እንደሆንህ አምነናል፤ ዐውቀናልም።”

70. ኢየሱስም መልሶ፣ “ዐሥራ ሁለታችሁንም የመረጥኋችሁ እኔ አይደለሁምን? ነገር ግን ከእናንተ አንዱ ዲያብሎስ ነው” አላቸው።

71. የአስቆሮቱ የስምዖን ልጅ ይሁዳ፣ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ቢሆንም፣ ኋላ አሳልፎ ስለሚሰጠው ስለ እርሱ መናገሩ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6