ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 4:49-51 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

49. ሹሙም፣ “ጌታዬ፤ ልጄ ከመሞቱ በፊት እባክህ ድረስልኝ” አለው።

50. ኢየሱስም፣ “ልጅህ በሕይወት ይኖራልና ሂድ” አለው።ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ፤

51. በመንገድ ላይ እንዳለም፣ አገልጋዮቹ አግኝተውት ልጁ በሕይወት መኖሩን ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4