ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 4:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም ውሃውን የወይን ጠጅ ወዳደ ረገበት፣ በገሊላ ወደምትገኘው ወደ ቃና ከተማ ዳግመኛ መጣ፤ በቅፍርናሆምም ልጁ የታመመበት አንድ የቤተ መንግሥት ሹም ነበረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 4:46