ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 4:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው መጡ፤ ከሴት ጋር ሲነጋገር በማግኘታቸው ተደነቁ፤ ሆኖም ግን፤ “ምን ፈለግህ?” ወይም፣ “ከእርሷ ጋር የምትነጋገረው ለምንድን ነው?” ብሎ የጠየቀው ማንም አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 4:27