ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 2:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሰው ሁሉ በመጀመሪያ የሚያቀርበው ጥሩውን የወይን ጠጅ ነው፤ እንግዶቹም ብዙ ከጠጡ በኋላ መናኛውን የወይን ጠጅ ያቀርባል፤ አንተ ግን ጥሩውን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቈይተሃል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 2:10