ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 17:24-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. “አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ፣ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ።

25. “ጻድቅ አባት ሆይ፤ ዓለም ባያውቅህም፣ እኔ ዐወቅሃለሁ፤ እነዚህም አንተ እንደ ላከኸኝ ያውቃሉ።

26. ለእኔ ያለህ ፍቅር በእነርሱ እንዲሆን፣ እኔም በእነርሱ እንድሆን፣ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እንዲያውቁህም አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 17