ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 16:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህን ነግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 16:33