ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 1:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በውሃ እንዳጠምቅ የላከኝም፣ ‘በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው፣ መንፈስ ሲወርድና በርሱ ላይ ሲያርፍ የምታየው እርሱ ነው’ ብሎ እስከ ነገረኝ ድረስ እኔም አላወቅሁትም ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 1:33