ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 1:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ “ታዲያ አንተ ማን ነህ? ኤልያስ ነህ?” ብለው ጠየቁት።እርሱም፣ “አይደለሁም” አለ።እነርሱም፣ “ታዲያ ነቢዩ ነህ?” አሉት።እርሱም፣ “አይደለሁም” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 1:21