ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

2. እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 1