ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ይሁዳ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ፤ለተጠሩት፣ በእግዚአብሔር አብ ለተወደዱትና በኢየሱስ ክርስቶስ ለተጠበቁት፤

2. ምሕረት፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ይሁዳ 1