ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ያዕቆብ 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በትዕግሥት የጸኑትን የተባረኩ አድርገን እንደምንቈጥር ታውቃላችሁ፤ ኢዮብ እንዴት ታግሦ እንደ ጸና ሰምታችኋል፤ ጌታም በመጨረሻ ያደረገለትን አይታችኋል። ጌታ እጅግ ርኅሩኅና መሓሪ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 5:11