ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ያዕቆብ 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወይም መርከቦችን ተመልከቱ፤ ምንም እንኳ እጅግ ትልቅና በኀይለኛ ነፋስ የሚነዱ ቢሆኑም የመርከቡ ነጂ በትንሽ መሪ ወደሚፈልገው አቅጣጫ ይመራቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 3:4