ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ያዕቆብ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን አንድ ሰው “አንተ እምነት አለህ፤ እኔ ሥራ አለኝ” ይላል።እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ያዕቆብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ያዕቆብ 2:18