ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 9:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህ ቢሆን ኖሮ፣ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ መከራን መቀበል ባስፈለገው ነበር። አሁን ግን በዘመናት መጨረሻ ራሱን መሥዋዕት በማድረግ ኀጢአትን ለማስወገድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገልጦአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:26