ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 8:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ኢየሱስ መካከለኛ የሆነበት ኪዳን ከቀድሞው እንደሚበልጥ ሁሉ፣ የተቀበለውም አገልግሎት ከእነርሱ አገልግሎት ይበልጣል፤ ይህም የተመሠረተው በተሻለ የተስፋ ቃል ላይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 8:6