ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 6:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 6:6