ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ከሰዎች መካከል ይመረጣል፤ የእግዚአብሔርም በሆነው ነገር ላይ ሰዎችን በመወከል ለኀጢአት የሚሆነውን መባንና መሥዋዕትን ለማቅረብ ይሾማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 5:1