ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 2:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ጥቂት እንዲያንስ ተደርጎ የነበረው ኢየሱስ፣ የሞትን መከራ በመቀበሉ አሁን የክብርና የምስጋና ዘውድ ተጭኖለት እናየዋለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 2:9