ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ እነዚህን የመሳሰሉ ብዙ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፣ ሸክም የሚሆንብንን ሁሉ፣ በቀላሉም ተብትቦ የሚይዘንን ኀጢአት አስወግደን በፊታችን ያለውን ሩጫ በጽናት እንሩጥ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 12:1