ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 11:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አቤል ከቃየል ይልቅ የበለጠ መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ። እግዚአብሔር ስለ ስጦታው በተናገረለት ጊዜ፣ እርሱ በእምነት ጻድቅ እንደሆነ ተመሰከረለት፤ ቢሞትም እንኳ እስከ አሁን በእምነቱ ይናገራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 11:4