ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤፌሶን 5:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ብርሃን የበራበት ነገር ሁሉ ግልጽ ሆኖ ይታያል፤

14. ምክንያቱም ሁሉን ነገር እንዲታይ የሚያደርገው ብርሃን ነውና፤ ስለዚህም፣“አንተ የተኛህ ንቃ፤ከሙታን ተነሣ፤ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሎአል።

15. እንግዲህ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንደ ጥበበኞች እንዴት እንደምትኖሩ ተጠንቀቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 5