ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤፌሶን 4:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. በርግጥ ስለ እርሱ ሰምታችኋል፤ በኢየሱስም እንዳለው እውነት በእርሱ ተምራችኋል።

22. ቀድሞ ስለ ነበራችሁበት ሕይወትም፣ በሚያታልል ምኞቱ የጎደፈውን አሮጌ ሰውነታችሁን አውልቃችሁ እንድትጥሉ ተምራችኋል፤

23. ደግሞም በአእምሮአችሁ መንፈስ እንድትታደሱ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤፌሶን 4