ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ቲቶ 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀደም ሲል እኛ ራሳችን ማስተዋል የጐደለን፣ የማንታዘዝ፣ የተታለልን፣ ለተለያየ ምኞትና ምቾት ባሪያ ሆነን የተገዛን ነበርን፤ እየተጣላንና እርስ በርስ እየተጠላላን በክፋትና በምቀኝነት እንኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቲቶ 3:3