ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ቲቶ 2:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አንተ ግን ከትክክለኛው ትምህርት ጋር ተስማሚ የሆነውን አስተምር።

2. አረጋውያን ጭምቶች፣ የተከበሩ፣ ራሳቸውን የሚገዙና በእምነት፣ በፍቅርና በትዕግሥት ጤናማነት ያላቸው እንዲሆኑ ምከራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቲቶ 2