አብሮኝ የታሰረው አርስጥሮኮስና የበርናባስ የአክስቱ ልጅ ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል፤ ስለ ማርቆስ መመሪያ ደርሶ አችኋል፤ እንግዲህ ወደ እናንተ ሲመጣ ተቀበሉት።