ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ቈላስይስ 1:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም ቃል ከዘመናትና ከትውልዶች ተሰውሮ ምስጢር ሆኖ ቈይቶ ነበር፤ አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ቈላስይስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ቈላስይስ 1:26