ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 9:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በክርስቶስ ሆኜ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም፤ ኅሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል።

2. ታላቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 9