ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 6:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን ግን ከኀጢአት ነጻ ወጥታችሁ የእግዚአብሔር ባሮች ሆናችኋል፤ የምትሰበስቡትም ፍሬ ወደ ቅድስና ያመራል፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 6:22