ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 6:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተፈጥሮ ደካሞች ስለ ሆናችሁ፣ በሰው ቋንቋ ይህን እላለሁ፤ ብልቶቻችሁን በባርነት ለርኵሰትና እየባሰ ለሚሄድ ክፋት ታቀርቡ እንደ ነበር፣ አሁን ደግሞ ወደ ቅድስና ለሚወስደው ጽድቅ ባሪያ አድርጋችሁ አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 6:19