ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 5:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን አይደለም፤ በአንድ ሰው መተላለፍ ብዙዎቹ ከሞቱ፣ የእግዚአብሔር ጸጋና በአንዱ ሰው፣ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የመጣው ስጦታ ለብዙዎች እንዴት አብልጦ ይትረፈረፍ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 5:15