ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 5:10