ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእኛ ዐመፃ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አጒልቶ የሚያሳይ ከሆነ፣ ምን ማለት እንችላለን? እንደ ሰው ለመከራከር ያህል እግዚአብሔር በእኛ ላይ ቊጣውን ማምጣቱ ትክክል አይደለም ሊባል ነውን? እንደ ሰው ሲታሰብ ማለቴ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 3:5