ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 14:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ ሰው አንዱን ቀን ከሌላው የተሻለ ቅዱስ አድርጎ ይቈጥራል፤ ሌላው ደግሞ ቀኖች ሁሉ እኩል እንደሆኑ ያስባል። እያንዳንዱ የራሱን ውሳኔ ልብ ብሎ ይወስን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 14:5