ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 14:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጌታ በኢየሱስ ሆኜ በራሱ ንጹሕ ያልሆነ ምንም ምግብ እንደሌለ ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን አንድ ሰው አንድን ነገር ንጹሕ እንዳልሆነ የሚቈጥር ከሆነ፣ ያ ነገር ለእርሱ ንጹሕ አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 14:14