ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 13:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አታመንዝር”፣ “አትግደል”፣ “አትስረቅ”፣ “አትመኝ” የሚሉትና ሌሎችም ትእዛዛት ቢኖሩም፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ” በሚለው በዚህ በአንድ ሕግ ተጠቃለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 13:9