ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 13:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘመኑን በማስተዋል ይህን አድርጉ፤ ከእንቅልፋችሁ የምትነቁበት ጊዜ አሁን ነው፤ መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን ወደ እኛ ቀርቦአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 13:11